​አንድ ላይ እንስራ 

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር

ጊዜዎን ይለግሱ

ለእኛ የሚጠቅሙ ሐሳብዎች አልዎት? እኛን ሊረዳ የሚችል ድርጅትን ያውቃሉ ወይም ይመራሉ? ኑ! አብረን እንስራ! 

እኛ ላይ ኢንቬስት ያድርጉ

በገንዘብዎ እኛን በመደገፍ እና የክብር ስፖንሰር በመሆን የትምህርት ተደራሽነትን ሊያጎለብቱ ይችላሉ! ኑ! አንድ ላይ እንስራ!

በእውቀትዎ ይርዱን 

በትምህርትዎ ገፍተው እውቀትዎን መለገስ ይፈልጋሉ? የተማሩትን ለሚሊዮንዎች ማስተላለፍ ይፈልጋሉ? በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ስለምናስተምር ሁሌም ቢሆን የእርስዎን እርዳታ እንፈልጋለን። ኑ! አበረን እንስራ!

© የ 2020 Education for Ethiopia መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።